ትልልቆቹ ሌቦች እንደለመዱት ትንንሾቹን ሌቦች መዋጥ ጀመሩ ።

ትልልቆቹ ሌቦች እንደለመዱት ትንንሾቹን ሌቦች መዋጥ ጀመሩ ። በዘረፋ/በሙስና በቁጥጥር ስር መዋል ያለባቸው የመንግስት ሌቦች የተሰገሰጉት በሕወሓት ውስጥ ነው ። አዜብ መስፍን ፣ አባይ ፀሐዬ ፣ ስብሐት ነጋ የመሳሰሉት ከነቤተሰቦቻቸው እና አብሮ አደጎቻቸው ፣ የሕወሓት ጄኔራሎች ሳሞራ የኑስ ፣ ክንፈ ዳኜ የመሳሰሉት ፣ የደሕንነት ሹሞቹ ጌታቸው አሰፋ ፣ ኢሳያስ ወ/ጊ እና ቡችሎቻቸው በቡድን የተደራጀ ዘረፋ እያካሔዱ መሆኑ በገሐድ ይታወቃል ።እነዚህ የሕወሓት ሰወች የዘረፋ ኔትወርካቸው እንዳይነካ እንደሚከላከሉ አሽከራቸው ሐይለማርያም ሳይቀር መስክሯል ። እነዚህ የመንግስት አደገኛ ሌቦች ተቀምጠው በፖለቲካ ልኬት ሚዛናቸው የጎደለና የአይን ቀለማቸው ያላማረ ባለስልጣናትን በሕወሓት ሰወች ጆሯቸው እየተያዘ እስር ቤት ቢገቡም የሙስናው ኔትወርክ ግን ይቀጥላል ። በኢትዮጵያ ዘረፋ የሚቆመው የሕወሓት አገዛዝ ሲወገድ ብቻ ነው ።

ምንጭ፡ መረጃ

ቬሮኒካ በተጨማሪ ይህን ዘገበች

ዛሬ በሙስና ታሰሩ የተባሉት የመንግስት ባለስልጣኖች ስማቸው ባይጠቀስም ከስኳር ፕሮጄክቶች ጋር የተያያዘ እንደሆነ ታውቋል።
ይሄ እስር የተፈፀመው ስኳር ፕሮጄክትን በማክሰር የተጠረጠሩ ሌቦች ከሆኑ አባይ ፀሃዬንና እነ ጄነራል ክንፈ ዳኜው የሚባሉት የሜቴክ የመከላከያ ጄኔራሎች ከሌሉበት አስቂኝ እና የታሰሩት ምስኪኖች ፈረንጆቹ Scape goat እንደሚሉት ምስኪን ናቸው ማለት ነው ። ስኳር ፕሮጄክንት እንድመራ በመለስ ዜናዊ የተሾመውና ከ70 ቢሊዮን ብር በላይ እንደ ጫት የቃመው አባይ ፀሃዬ ሲሆን የስኳር ፋብሪካዎችን እንድገነቡ ኮንትራቱ የተሰጣቸው ደሞ የሜቴክ ጄነራሎች ናቸው።

አይሁዳውያን አንድ ባህል አላቸው ራሳቸው የሰሩትን ሃጢያት እና ወንጄል የሚሸከምላቸው ፍዬል ይፈልጉና ፍየሉን አርደው ደሙን ደጃቸው ላይ ያፈሱታል ። የሰውዬውን ወንጀል በፍየሉ ደም ታጥቦ ይሄዳል ብለው ያምናሉ።
ሰውየው የሰራው ወንጀል ምንም የማያውቀውን ምስኪን ፍየል አንገቱን በጥሰው ደሙን በማፍሰስ ከወንጀሉ ነፃ ይሆናሉ። ሃበሻም የሰራውን ሃጢያት የዶሮ አንገት በካራ በመበጠስነ ደሙን በማፍሰስ ራሱ የሰራውን በዶሮ ያላክካል። ይሄንም “የጦስ ዶሮ ” ይሉታል።
የዛሬዎቹስ ስለእነ አባይ ፀሃዬ እና የሜቴክ ጄኔራሎችን ሲባል የተሰየፉት “ፍየሎችና ” እና የጦስ ዶሮዎች ” እነማን ይሆኑ?

ሸምሱ ቢረዳ የሚከተለውን ዘገበ

በአዲስ አበባ ግብር መክፈል
የማይመለከተው የንግድ ስፍራ !!
======================
ይህን ድብቅ #የወያኔ ድርጅቶች ገሀድ አውጣልን::
በአዲስ አበባ ግብር መክፈል
የማይመለከተው የንግድ ስፍራ::

1)ፊንፌኔ ውስጥ በተለምዶ ተክለ ሀይማኖት- ከተክለ ሀይማኖት አደባባይ እስከ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ያሉት የተለያዩ የጎማዎችና ስፔር ፓርት ሱቆች

2)ገነት ሆቴል ፊትለፊት ወይም ጠማማ ፎቅ አካባቢ የሚገኙ የጎማዎችና ስፔር ፓርት ሱቆች :

3)ቄራ እና ጎፋ መብራት ሀይል የሚገኙት የጎማዎችና ስፔር ፓርት ሱቆች 90% #የባለስልጣናት ስለሆኑ #ያለቀረጥ እና #ታክስ ብቻ የመኪና እና የተለያዩ የትላልቅ ማሽነሪ ጎማዎችና ስፔር ፓርት ነጋዴዎች

4) ዳግማዊ መቀለ (ቺቺኒያ) ወይም 22 አካባቢ የሚገኙት የዘመኑ ውስኪ #ከቀረጥ ነፃ በኮንትሮባንድ አስመጪዎች የመንግስት #ግብር የማይመለከታቸው እና ግብርን ፈፅሞ ስሙን የማያውቁና የማይከፍሉ ናቸው::
በዚህ ውስኪ ኮንትሮባንድ ስራ 100% የሚተውኑት #የትግራይ ልጆች ናቸው::
#ካንትሪ ትሬዲንግ በውስኪ ማምጣት ዋናውና ከነጋዴው ህዝብ ቀረጥና ታክስ የማይከፍሉ የትግራይ ልጆች የንግድ ድርጅቶች ግንባር ቀደሙ ነው::

ምንጭ፡ ሸምሱ ቢረዳ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *