በከባድ ወንጀል የሚፈለጉ ሙሰኞች በአንባሳደር ማእረግ ስም ሀገር ጥለው ሊሸሹ መሆኑ ተሰማ!!!!

የኢፌዲሪ ፕሬዝዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ ኢትዮጵያን በውጭ አገራት ለሚወክሉ አምባሳደሮች ዛሬ ሹመት ሰጡ፡፡

ለባለሙሉ ስልጣን አምባሳደርነት የተሾሙት አቶ ካሳ ተክለብርሀን፣ ወይዘሮ አስቴር ማሞ፣ ዶክተር ሽፈራው ተክለማርያም፣ አምባሳደር ብርሀነ ገብረክርስቶስ፣ ፕሮፌሰር መርጋ በቃና፣ አቶ ዓሊ ሱሌማን፣ ፕሮፌሰር አድማሱ ጸጋዬ፣ አምባሳደር ተበጀ በርሀ፣ አቶ መታሰቢያ ታደሰ፣ አቶ ሙሉጌታ ዘውዴ እና ወይዘሮ ሉሊት ዘውዴ ሲሆኑ አቶ ዕውነቱ ብላታ ደግሞ በአምባሳደርነት መሾማቸውን ከፕሬዝዳንት ጽሕፈት ቤት የደረሰን መረጃ አመልክቷል፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *