ገዱም ሆነ የሀገር ሽማግሌ ካድሬዎች የሚለውጡት ነገር የለም አንባገነናዊ የትግራይ ስርወ መንግስት ይፈረካከሳል

የመቀሌው ስብሰባና አባይ ወልዱ ዘለፋ!!! ወያኔ መቸም ሲፈጥረው እባብ ነው! ዛሬም የወልቃይትን የማንነት ጥያቄ ለማዳፈን አዲስ የማስቀየሻ አጀንዳ ቀርፆ የሳምንቱ የመወያያ ርዕስ ፈጥሯል፡፡አቶ ገዱ የተባለ የወያኔ ኮንዶም ካደረገው ንግግር በላይ እኔን ያስየገረመኝ ነገር ቢኖር የትግሬ ሀገር ገዥ የሆኑት የአቶ አባይ ወልዱ ንግግር ነው፡፡ ወያኔ የወልቃይት የማንነት ጥያቄን ተከትሎ የአማራ ህዝብ ያነሳውን ተቃውሞ በቅድሚያ……….…”የሻዕቢያ ተላላኪዎች የቀሠቀሱት አመፅ ነው አለ”!………ቀጥሎ “ግንቦት ሠባት የቀሠቀሠው አመፅ ነው አለ” በዚህ ወቅት ማንነት በሚለው ፅሁፌ ይሄ ሁሉ የጎንደር(የሰሜንና የደቡብ ጎንደር) የጎጃም(ምስራቅ ጎጃም) የሸዋ የወሎ አማራ
የግንቦት ሠባት ደጋፊ ነው ማለት ነው? የሚል ጥያቄ ሠንዝሬ ነበር መልስ ባላገኝም!! ምርጫ አሸነፍኩ ባለ ማግስት “አማራ ሁሉ” ግንቦት ሠባት ነው የሚል “መንግስት ነኝ ባይ ህገወጥ በየትም አለም የለም፡፡ ወደ አቶ አባይ ወልዱ ንግግር ስመለስ አበል ላለው ስብሰባ ተሰብሳቢ የሽማግሌ ካድሬዎች “የትግራይና የአማራ ህዝብን የሚያጣሉት “ትምክህተኛ ሀይሎች ናቸው………” አሉ መቸም ወያኔዎች ይሄ የፈረደበት የአማራ ህዝብን
ለማሸማቀቅ የማይለጥፉለት ስም የለም ያ ሁሉ ለሰላማዊ
ሠልፍ በባህር ዳር! በደብረ ማርቆስ! በደንቢያ! በወረታ!
በአርማጭሆ! በደብረ ታቦር! በጎንደር! ወ.ዘ.ተ የወጣ ህዝብን መብቱን በጠየቀ በሽምግልና አዳራሽ “ትምክህተኛ ሀይሎች” ብሎ አንድን ህዝብ መፈረጂ የጤንነት አይመስለኝም፡፡ ሲጀመር የአማራ ህዝብ ማንነታችሁን ጠንቅቆ አውቋል በሚገባችሁ ቋንቋ እያናገራችሁ ነው ይሄ ተጠናክሮ ይቀጥላል ለአንድነት ብለን የምንገብረው መሬትም ሆነ ማንነት የለም፡፡ድሮ አንድ ነበርን
ገለመሌ እያሉ እያታለሉ የማሠር የመግደል ዘመን አብቅቷል ያ ታሪክ ሆኗል ዛሬ አዲስ ቀን ነው፡፡ ስትገሉን ስንበዛ! ስታስሩን ስንጠነክር! ስታሳድዱን ስንሠባሠብ! ጭራሽ ካድሬዎቻችሁን ሠብስባችሁ ህዝብ ከህዝብ የተጋጨ ለማስመሰልና “የወልቃይትን የማንነት ጥያቄ” ለማዳፈን ትንፈራገጣላችሁ የወገኖቻችን እንደ ውሀ በፈሰሰው ደም ላይ ተረማምዳችሁ እናቶች እንባቸው ሳይደርቅ ብዙ ወገኖች በየ እስር ቤቱ በአማራነታቸው
የቁም ስቃይ እየተፈፀመባቸው የምን ሽምግልና ነው ጎበዝ?
ህገ መንግስት አለ ብለው በህጋዊ መንገድ ማንነታቸውን
ለማስከበር በተንቀሳቀሱ “የትግራይ ብሄራዊ መረጃና ደህንነት” በተባለ የማፍያ ቡድንያ ሁሉ ደም ሲፈስ ሽማግሌ ተብየ ካድሬዎች የት ነበሩ???? የእንጨት ሽበቶች ሰካራምና ዱርየ የሽማግሌ ቅሌታምና ሆድ አደር ሰብስባችሁ የምትሰሩት ድራማ በአማራ ህዝብ ግንዛቤ ላይ የምትቀይሩት አንዳች ነገር የለም፡፡ አሁንም ከጥፋታችሁ የማትታረሙ ከንቱዎች ናችሁ በህዝብ ዘንድ ቅንጣት
ታክል እንኳ አመኔታ የላችሁም ህዝቡ ሃያ ስድስት አመት
ታግሷቹሀል ገዱም ሆነ የሀገር ሽማግሌ ካድሬዎች
የሚለውጡት ነገር የለም አንባገነናዊ የትግራይ ስርወ መንግስት ይፈረካከሳል እንደ መለስ ግብአተ መሬቱ ይፈፀማል ይህን ለማድረግ እያንዳንዱ አማራ ተማሪው! መምህሩ! ገበሬው! ወታደሩ! ወ.ዘ.ተ….ተግቶ ይሠራል፡፡ ዳኒ ዘወልቃይት የጠለሎ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *