ሌላ ሰበር ዜና ከ አባ ኮስትር ቀዬ ብቸና!!!!!!!

 

  1. ሌላ ሰበር ዜና ከ አባ ኮስትር ቀዬ ብቸና!

የ አባኮስትር በላይ አገር ብቸና የወያኔ አገዛዝ የጣለበትን የዘረፋ የግብር ስርዐት በመቃወም ሙሉ በሙሉ የንግድ ቤቶችን በመዝጋት የሸበል በረንታዋን የዕድውሃን ተቀላቅሏል፤ አድማው በ እናርጅ እናውጋ፣ ደባይ ጥላት ግን፣ ደጀን፣ እነብሴ ሳርምድር፣ ጎንቻ እና ሁለት እጁ እነሴም ይደገማል ተብሎ ይጠበቃል።

ብራቮ ምስራቅ ጎጃም!

የአማራ ትግል ያሸንፋል!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *