አርከበ እቁባይ በዊልቸር እየተገፋ ጀርመን ፍራንክፈርት ለህክምና መግባቱ ታውቋል::

የህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ መንግስት ታጋይ የነበረውና በባዶ እግሩ ሀግራችንን ወሮ ሚሊየነር የሆነው አርከበ እቁባይ በሐዋሳ እንዱስትሪ መንደርን በመጎብኘት ሳለ ደረጃ ስቶ በመውደቁ ተንኮል የያዘበት ጭንቅላቱና እግሩ ለከፍተኛ ጉዳት በመዳረጉ በሂሊኮፍተር ወደ አዲስ አበባ ለህክምና ቢመጣም ጉዳቱ ከፍተኛ በመሆኑ ትናት ማታ በዊልቸር እየተገፋ ጀርመን ፍራንክፈርት ለህክምና መግባቱ ታውቋል:: የንፁሀን ደም ገና ሽባ አርጎ ያስቀራል!

ይህ በእንዲህ እንዳለ ለናትናኤል በውስጥ ምንጮች የላኩለትን ፅሁፍ እንድህም የሚል ነበረ ……

Message Inbox

#Ethiopia : ሰላም ናቲ አርከበን በተመለከተ ከደረሰበት ጉዳት ባሻገር እዛው አዋሳ ኢንደስትርያል ፖርክ የሄደበትን ምክንያት በተጨባጭ ልንገርህ ሰራተኞች በኢንቨስተሮቹ ከፍተኛ በደልና የጉልበት የእውቀት ብዝበዛ እንዲሁም በስራ ቦታ ደህንነት sefty ብሎም ማህበር የማቀቋቋም መብታችን ይጠበቅ ብለው ቢጠይቁ መልስ ያጣሉ ወደ ስራ ማቆም አድማ ለመሄድ ሲያስቡ ከስራ የመባረርና የመታሰር ዛቻ ይደርስባቸዋል የተሰወኑም ተባረዋል
አንዳንዶች ከደረጃቸው ዝቅ እንዲሉና ሞራላቸው እንዲነካ ከተደርጉ በዃላ ይህ አልበቃ ብሏቸው ካድሬዎች አርከበን በመጥራት በስብሰባ ላይ ማንም ፀጥ ለጥ ብሎ ካልሰራ ጉዳት እንደሚደርስባቸው በማስፈራራት ከኢንቨስተሮቹ ውጭ ሰራተኞች ምንም መብት እንደሌላቸው አድማ ቢደረግ ከፍተኛ ችግር ውስጥ እንደሚገቡ አስፈራርቶ ሊመለስ ሲል ነው ጉዳቱ የደረሰበት የደረሰበት አደጋም ቀላል የሚባል አደለም!!!!!!

ከናትናኤል መኮንን !!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *