የአማራ ተወላጆቹን መባረር አስመልክቶ ይቅርታ ያለ አካልስ እስካሁን አለ?

ለዘመናት ከኖሩበት ከደቡብ ክልል ተፈናቅለው ከነ ህፃናት ልጆቻቸው ፀሀይና ዝናም እየተፈራረቀባቸው በየተቃዋሚ ፓርቲ ቢሮዎች በረንዳ ሲያድሩና በየጎዳናው በልመና ሲንከራተቱ ለነበሩት የአማራ ተወላጆች ድጋፍ ያደረገላቸው ማን ነበር?
ማንም!
የአማራ ተወላጆቹን መባረር አስመልክቶ ይቅርታ ያለ አካልስ እስካሁን አለ?
የለም!
ለምን?
የአማራ ተወላጆች መባረራቸው ትክክል ነው።ገና ከያሉበት ሊባረሩ ይገባል! የሚል አቋም ስላለ።

ጆርጅ ኦርዌል አኒማል ፋርም በተሰኘው መጽሐፉ እንዳስቀመጠው : – ሁሉም በሕግ ፊት እኩል ናቸው፣ አንዳንዶች ግን የበለጠ እኩል ናቸው።

“ከደረ ጀ ሀብተወልድ”

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *