ግብር ለወያኔ ይብቃው!!!

ሸጠህ ካላተረፍክ
ነግደህ ካልጎረስክ
ሸቅጠህ ካለበስክ
ለፍተህ መና ከሆንክ
በቁም ከተዘረፍክ
ተዲያ ስለራስህ ምን ትላለህ ጓዴ
እልም ያልክ ባሪያ ‘ንጂ አይደለህ ነጋዴ !!!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *