#ይድረስ_ለእነ_ሰው_ጤፉ !!!!!

#ይድረስ_ለእነ_ሰው_ጤፉ

ይሄ ቦታ …የሚገኘው ከቦሌ ድልድይ አድርጎ ቦሌ ሚካኤል ወደ ሳሪስ የሚወስደው ቀለበት መንገድ ላይ ነው
ቦሌ ሚካኤል አካባቢ የሚገኘው ድልድይ ከስርም ከላይም ሀይለኛ ዝናብ በዘነበ ቁጥር እየተጣደፈ ይገኛል በእርግጥ ቦታው በዚህ ወቅት ትንሽ መሳፈሪያ ጀልባ ቢጤ ያስፈልገዋል ብል ማጋነን አይሆንብኝም በአካል ከአንድም አምስት ስድስት ግዜ ተመልክቼዋለሁና ……….ታዲያ ብዙ ብታዘብ ነገሩ ግራ ቢገባኝ ነው በዚህ ቦታ ላይ የዚህ አይነት ጎርፍ ሲከማች ቀለበት መንገድ ከተሰራ ጀምሮ ነው ሆኖም ግን በልማት እና በእድገት ተወዳዳሪ የለኝም እያለ በEBC ፕሮፓጋንዳ ደረቱን የነፋው ስርአት ለዚህ ችግር መፍትሄ ሳይሰጠው ረጅም አመታት አስቆጥሮል አንድ ቀን ተደርምሶ ዜጎች ከመጨረሱ በፊት መፍትሄ ይበጅለት ባይ ነኝ እነ ልማት በወረቀት አካባቢውን ቃኙት ባይ ነኝ #ጉራ_ብቻ_አለ። ከጥላዬ ታረቀኝ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *