የትግሬ ቡድን እንዲሁም በተጨማሪ ወደ አምስት የአማራ አክሱም ዩኒቨርስቲ ተማሪወችን አብረው መገደላቸውን አንዳንድ ምንጮች ይናገራሉ፡

#እጅግ በጣም!!!!!!አሳዛኝ ዜና በትናትናው እለትበቀን/08/11/09 አጭር መረጃ የለጥፍን መሆናችንን ይታዎሳል ሁኖም ቀጣዩ ጥንቅር ይህን ይመስላል በጥሞና ተከታተሉት #ሙሉ ስም አያና ነበሩ ወረቄ ይባላል የ ቀበሌ 13 ወራሚት ባታ አካባቢ ነዋሪ ነበረ ልጁ ከአሁኑ ካለው ስርዓት አቋሙ የተለየ እና በባህሪው መንግስትን የማይደግፍ እንቁ የአማራ ወጣት ነበረ፡፡ ልጁ ከህዝብ ጋር ያለውን”ማህበራዊ ንሮው በሰፈሩ ምንም አይነት ችግር የለለበት ልጅ ነበረ ብቻ ተንገላቶ ያልፍልኛል ብሎ በመከራ ነበረ ትምህርቱ የተማረው አክሱም ዩንቨርስቲ ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጅ ትምህርቱን የተከታተለ ሲሆን በቅርቡ ደግም ዲቪ ደርሶት ወደ አሜሪካ ለመሄድ በዝግጅት ላይ ነበረ ግና ነፍሰ በላው የትግሬ ቡድን በሚያሳዝን ሁኔታ በጩቤ ደረቱን በገመድ አንገቱን ጥርሱን በመንቀልና አፍንጫውን በመቁረጥ ለአማራ ያለውን ጥላቻ በአግባቡ አሳይቷል፡፡ ይህ የሆነው በአክሱም ዩኒቨርስቲ ነው፡፡ ልጁ የትምህርት ማስረጃውን ስጡኝ ብሎ ዩኒቨርሲቲውን ሲጠይቅ ዛሬ ነገ እያሉ ከሌሎች በተለየ መልኩ ሲያጉላላሉት ቆይተው ለዛሬ የግድያ ድርጊት ተከስቷል፡፡ ገዳዩ የትግሬ ቡድን እንዲሁም በተጨማሪ ወደ አምስት የአማራ አክሱም ዩኒቨርስቲ ተማሪወችን አብረው መገደላቸውን አንዳንድ ምንጮች ይናገራሉ፡፡ የዚህን ዝርዝር መረጃ አጣርተን እንገልጻለን፡፡ በዛሬው እለት በቀን09/11/09ዓም ቀብሩ በባህር ዳር ባታ ቤተክርስትያን የተካሄደ ሲሆን ቤተሰቦቹ እንዲህ ሲሉ ተደምጠዋል፡፡ አይ የአክሱም ሰው አይ የመቀሌ ሰው ወንድሜን አረደው፡፡ አይ የ አክሱም ሰው እንደው ምንአይነት ህዝብ ነው ምን አይነት ጨካኝ ህዝብ ነው ወንድማችን ወስደው እንደ አውሬ ቆራረጡት እያሉ ምሬታቸውን በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ እየገለፁ ይገኛሉ፡፡ የሟችየምርቃት ፕሮግራሙ ቀጣይ ቅዳሜ በ 16/11/09 ዓም ነበረ፡፡ ወንድማችን ነፍስ ይማር ደምህን እንመልሳለን
ከዚህ በፊትም #የወልቃይት አማራ የጠገዴው ተወላጅ ወጣት ዘነበ ጫቅሌ ከዳንሻ አፍነው ወስድው ሽሬ እንዳስላሴ የተባለ ቦታ የፋሲካ እለታ እንደ ፍየል እንዳረዱት በVOA የሰማን መሆናችንን የሚታዎስ የቅርብ ግዜ መሪር ሀዘናችን ነው አማራ ተነስ ጠላትህን መክት።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *