አርበኞች ግንቦት ሰባት በስላሬ ከተማ በአንድ ቀን ውጊያ የስርዓቱ ወታደሮች እና መዋቅሩ ላይ ጉዳት በማድረስ ከተማውን መቆጣጠር የተቻለ ሲሆን በግማሽ ቀን ውጊያ ከተማውን መያዝ ተችሏል

#Ethiopia : አርበኞች ግንቦት ሰባት በስላሬ ከተማ በአንድ ቀን ውጊያ የስርዓቱ ወታደሮች እና መዋቅሩ ላይ ጉዳት በማድረስ ከተማውን መቆጣጠር የተቻለ ሲሆን በግማሽ ቀን ውጊያ ከተማውን መያዝ ተችሏል የአስተዳደሪው ጽ/ቤ/ተ እና የገቢዎች ጽ/ቤ/ት በቦንብ ተመተዋል። በአሁኑ ሳዓት አካባቢው ላይ ከፍተኛ ውጥረት የነገሰ እና የስርዓቱ የፀጥታ አካላት ስርዓቱን በመክዳት ከነፃነት ኃይሎች ጋር በመቀላቀል እና ስርዓቱን ጥለው በመጥፋት ላይ የሚገኙ በመሆኑ እና አገዛዙ የስልክ ኔትወርክ እዲቋረጥ በማድረጉ ያለውን አጠቃላይ ሁኒታ በስርዓቱ ላይ ደረሰውን ጉዳት እና ህዝቡ ያደረገውን ተጋድሎ በዝርዝር የምንልክ መሆኑን እንገልፃለን። የአግ7 የሰሜን ኢትዮጲያ ዕዝ።

ናትናኤል መኮንን

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *