ይህን መረጃ በፍጥነት ለወገኖቻችን ይድረስ!!!

ይህን መረጃ በፍጥነት ለወገኖቻችን ከደብረታቦር አባ ብርሀን የሚባሉ አባታችን የደብረታቦር እየሱስ አገልጋይ የገና እና የመስቀል ኮከብ ያለው ባንዲራ አላስደርግም በማለታቸው ያኔ ሊወስዳቸው ሲሉ ህዝቡ እቢ በማለቱ ቀን ጠብቀው 06-10-2009 ታፍነው ተወስደዋል ያሉበት አይታወቅም!!!!!!ምንጭ ድጄ ኢትዮጵ ያ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *