በአማራ ክልል ፋብሪካዎችን መገንባት ፈፅሞ አይቻልም !

 በአማራ ክልል ፋብሪካዎችን መገንባት ፈፅሞ አይቻልም !! አማራ እንዳይለማ የሕወሓት ሴራ ፤ ፤ ኦሮሚያ ክልልም እንዲሁ ችግር ነው ። በኦሮሚያ የሐይል ምንጭ የሚያገኙት የሕወሐት የንግድ ድርጅቶችና ፋብሪካዎች ናቸው

በአማራ ክልል የተገነቡ ፋብሪካዎች ስራቸውን መስራት አልቻሉም ወደ ኪሳራ ገብተዋል። ….. ምክንያት?

– በአማራ ክልል ያሉት ዋና የሃይል ማከፋፈያ ጣቢያዎች በደርግ ዘመን የተተከሉት ብቻ ናቸው::

– ከ 26 አመታት በላይ (ኢህአዴግ ከገባ እስከሳዛሬ ምንም አይነት አዲስ ዋና የሃይል ማከፋፈያ ጣቢያ ተተክሎ አያውቅም):: የለዬለት የዘር ማጥፋት ስራ:: የኢኮኖሚ ተጠቃሚነትን በስልት ማስቀረት:: አሳፋሪ ነው::

– ኢህአዴግ መንግስት ፋብሪካ ሊሰራልህ ቀርቶ ሌላ የግለሰብ ባለሃብት እንኳ የአቅሙን እንዳይሞከር የመብራት ሃይል በመንፈግ ተብትቦ ይዞልካል:: አማራ ክልል ፋብሪካ ለመትከል ያለው ከባድ ውጣ ውረድ የደረሰበት ያውቀዋል::

– የአማራን ክልል ከብቅል ፋብሪካ የዘለለ የሚያሰራ አቅም ያለው የመብራት አቅርቦት የለም::

– የሚገርመው ወደፊትም የፌደራሉ መንግስት የማስተካከል አቅም የለኝም ብሎ መመለሱ ነው ::

እውነታው በአማራ ክልል ፋብሪካ ማስከፈት የሚያስችል የመብራት ሃይል ማስገባት የፌደራሉ መንግስት አይፈልግም:: የኦሮሚያ ክልልን በቀጣይነት እናያለን ።

እስኪ ሙሉን አዳምጡና ፍረዱ mereja.com

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *