ሙላቱ ተሾመ #በ130ሚሊየን ብር ይህን አዲስ #ቤተ_መንግስት ገነባ!!!!

#ETHIOPIA | Seyoum Teshome } የኢህአዴግ መንግስት የቡራዩ አከባቢ ነዋሪዎች በሚከፍሉት ግብር ለፕሬዝደንት ሙላቱ ተሾመ #በ130ሚሊየን ብር ይህን አዲስ #ቤተ_መንግስት ይገነባል፡፡ የቡራዩ አከባቢ #ህፃናት ደግሞ እንዲህ ባለ የ1ኛ ደረጃ ት/ት ቤት ውስጥ ይማራሉ!!! ምክንያቱም ይህ የጨቋኞች ሀገር ነው! በጭቋኝ ስርዓት ስር ያለ ህዝብ የመንግስት #አገልጋይ ነው!! የእኛ ህዝብ በመንግስት የተጣለበትን #ግብር የመክፈል ግዴታ እንጂ በከፈልኩት ግብር ምን ሰራችሁበት ብሎ የመጠየቅ መብት የለውም! ምክንያቱም ይህ የጨቋኞች ሀገር ነው!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *