እውነት ግን አቶ አባይ ወልዱ የት ገቡ?

  1. እውነት ግን አቶ አባይ ወልዱ የት ገቡ? በመቀሌው የኢንዱስትሪ ፖርክ ምረቃ ላይ የቀረ የህወሀት ባለስልጣን የለም:: ሊቀመንበሩ: የትግራይ ክልል ፕሬዝዳንት ግን በዚህ Grand ምረቃ ላይ የሉም:: ከሃይለማርያም ጋር ሲጨፍሩም አይታዩም:: በፎቶግርፍ የወጣ አንድም ነገር ላይ ላገኛቸው አልቻልኩም:: ምናልባት ጭፈራ አይወዱ ይሆናል ብዬ ልገምት አልኩና ከዚህ ቀደም አንድ ቪዲዮ ላይ ነጠላ አገልድመው ጣሪያ እየነኩ ትግርኛውን ሲሰባበሩበት ማየቴን አስታውሳለሁ:: ታዲያ በሳቸው ግዛት እንዲህ ባለ ዝግጅት ላይ ምነው አልተገኙ? መጠርጠር ሃጢያት አይደለም:: የጤንነት እክል ገጥሟቸው ሊሆን ይችላል::  ከመሳይ መ..

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *