በሰሜን አሜሪካ የስፓርት በአል ላይ እንዳይመጡ የተከለከሉ አርቲስቶች ታወቁ!!!

  1. በሰሜን አሜሪካ የስፓርት በአል ላይ እንዳይመጡ የተከለከሉ አርቲስቶች ታወቁ ይሄንንም ህዝብ ማን እያደረገው እንዳለ በግልፅ ማወቅ ስላለበት የምናውቀውን ዲያስፓራ እንናገራለን ይህ ፌዴሬሽን መጥራት አለበት ዛሬም ነገም የወያኔ መፈንጫ እንዳይሆን እንታገላቸዋለን ነገሩ እንዲህ ነው .. ኢትዮጵያ ድረስ እየሄዱ መመሪያ የሚቀበሉ የሰሜን አሜሪካው የእግር ካስ ፌዴሬሽን በውስጡ ያሉ ሰውች ይህን ፌዴሬሽን ለወያኔ ለማዝገዛት የማይፈነቅሉት ድንጋይ የለም ብሎም ሀገር ቤትገብተው ቤት የገነቡ አሉ ከወያኔ ጋር በሞዳሞድ ብዙ ነገር የሰሩም አሉ በቀደምትነት የሚነሳው ያሬድ የተባለ ሰው የዚህ ፌደሬሽን ፈላጭ ቆራጭ ሰው ወደ
    አመታዊ የሰሜን አሜሪካ እግር ካስ ብድን ላይ የሚታደሙትን አርቲስቶች ደልዳይ ነው ከዚህ በፊት ብርሀኑ ተዘራ ፌደረሽኑ ላይ እንዳይገኝ አድርጋል ብዙ ሰው ልመና ውስጥ ገብተው ሲለምኑት ለማየት ታዝበናል ከሱም በተጨማሪ ኪሮቤል የሚባል ጊታሪስት በዚሁ ፌዴሬሽን ያገለግል የነበረ በአርቲስቶች ፈላጭ ቆራጭ የነበረ ማን መምጣት እንዳለበት ማን መቅረት እንዳለበት ከነያሬድ ጋር ይሰራ ነበር ዛሬ ይሄ ሰው ወያኔ ጋር ተሞዳሙዶ ኢትዮጵያ ውስጥ የሲዲ ካንፓኒ ከፍቶ እንደልቡ በመስራት ላይ ይገኛል እና ምን ለማለት ነው ዛሬ ሀመልማልና በህዝብ ቦይኮት የተጠራበትን ጉሳዬን በማስመጣት ሰርፕራይዝ እንግዳውን የአላ ሙዲ ውሽማ የወያኔ ላብ አደር ሰተት ብላ መድረክ ላይ በመውጣት ስንት የተገረፎ በወያኔ አይናቹ ላፈር የተባለ አርቲስቶች ይህ ፌዴሬሽን እነሱን እንደፈለጉ እንዲጫወቱ አለማድረጉ ያሳፍራል
    ፋሲል ደሞዜ ብርሀኑ ተዘራ ድርሽ እንዳይሉ በነያሬድ ተደርገዋል ምክንያቱም እነ ያሬድ ሀመልማልን ይዘው ስለመጡ ይሄን ሀገር ሀገር የሚል አርቲስት ማየት እንደማይፈልጉ ቀረብ ብለን ታዝበናል ሌላው ድጄ ሶል የሚባል አፍቃሪ ወያኔ ፌዴሬሽኑን ተቆጣጥረውታል እነሱ
    ያሉት ነገርብቻ ትፈፀማለች ።በሚቀጥለው ዝግጅት ንዋይና ሰለሞን ተካልኝን እንደሚያመጣቸው ጥርጥር የለውም የፌዴሬሽኑም ፕሬዝዳንት ስልጣናቸውን እንደሚለቁ በዚህ አመት ተናግረዋል ይህ በእንዲህ እንዳለ የነያሬድ እረጅሙ እጅ ፌዴሬሽኑን በወያኔ አፍቃሪወች እንዳይዋጥ ስጋት እንዳለ ምንጮቻችን ከስፍራው ገላልጠዋል ይህ ፌዴሬሽን የዲያስፖራው እንጂ የግለሰቦች ኢትዮጵያ እየተመላለሱ ዲያስፖራ ላይ የሚቀልዱ መሆን አይገባውም ይህ ፌዴሬሽን የወያኔ ሜዳ እንዳይሆን ዲያስፖራው እነዚህን ጮሌ እጃቸው እረጅም የሆኑ ኢትዮጵያ ተመላላሾችን ሊያስወግድ ይገባል። ይህ ዛሬ በፋሲል ላይ የጀመሩት የመሰለው ካለ ተሳስታል የቆየ ችግር ነው ስደት ላይ ያሉ አርቲስቶችን ዘግቶ ሀመልማልን ማምጣት ምን ማለት ነው ? የአላ ሙዲን 38ኛ ሚስቱ ሀመልማል የልጅ እናት ከዚህ በፊት እስራኤል ላይ ልታቀረብ የነበረውን ዝግጅት ቦይ ኮት ተጠርቶባት በድርቅ ተመታ ወዳ ሀገራ መመለሳ ይታወቃል ።

ከ ምናሴ ታደሰ ዲሲ!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *