የአለምነ መኮንን ጠባቂ ተገደለ !!!

 የአለምነው መኮንን የግል ጠባቂ አንዋር መሀመድ ባህር ዳር ግሪንላንድ ሆቴል ውስጥ በሽጉጥ ተገድሎ ተገኘ ዝርዝር መረጃውን እየተከታተልኩኝ ነው ይዤ እመለሳለው:: ትግሉ ይቀጥላል!                                    ናትናኤል መኮንን

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *