ይህ የነፃነት ጥያቄ ነው ሱዳን ዋጋትከፍላለች !!!

 

#Ethiopia : ከሱዳን የተነሳ ነዳጅ መጫኛ ሎቤድ መኪና አዲስ ዘመን ከተማ ለመድረስ 2 ኪሎሜትር ሲቀረው በተከፈተበት ድንገተኛ ጥቃት መኪናው ሲገለበጥ ግሚሽ የመኪናው አካል ተቆርጦ ወድቋል ሾፌሩ በደረሰበት አደጋ ለህክምና ወደ ባህርዳር ፈለገ ህይወት ሆስፒታል ቢወሰድም ህይወቱን ማትረፍ አልተቻለም ። ይህ መኪና ከሱዳን ወደ ኢትዮጵያ ምንም አይነት ጭነት ያልጫነ ሲሆን በአካባቢው ህብረተሰቡ ዘንድ ከፍተኛ ጥያቄ አስነስቷል በምን ምክንያት ነዳጅ ያልጫነ መኪና እንዴት ሊመጣ ቻለ ከኢትዮጵያ የሚያወጣ ሌላ ማዕድን ሊኖራል ማለት ነው የሚል ስጋት በህብረተሰቡ ውስጥ ጥርጣሬ ፈጥሯል በአሁኑ ሰዓት በመላ ሀገሪቱ ከፍተኛ የነዳጅ እጥረት እንዳለ ይታወቃል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *