በሱዳን እና በህወሀት ወታደሮች ጥምር ቡድን ላይ ጥቃት ተፈጸመ!!

በሱዳን እና በህወሀት ወታደሮች ጥምር ቡድን ላይ ጥቃት ተፈጸመ

 

በልኡል አለሜ

ሱዳን ሹካሪያ እና ቡታና ብሄሮችን በማንቀሳቅስ በአዲሱ የኢትዮጵያ መደብ ላይ ለማስፈርና ወደ ትግባር መግባት ለመጀምር በመወሰኗ… ጥምር ሀይሉ ከነሰፋሪዎቹ በተሰማራባት በዛሬው የሙከራ ወቅት ላይ ሰራዊቱ በሙሉ በደረሰበት ድንገተኛ ጥቃት ተበታትኗል።

ዛሬ በደረሰን መረጃ መሰረት ሀላፊነት ያልወሰዱ እጅግ የታጠቁ ሃይሎች አስፋሪና ሰፋሪያኑን በቀዳሀሪፍ እካባቢ ገጥመዋቸውል፣ በዚህ ድንገተኛና 23 ደቂቃ ብቻ በወስደ ውግያ ላይ ሸማቂያኑ ባደረሱት ጥቃት 3 የህወሀት ወታደሮች እና 2 የሱዳን ወታደሮች የተገደሉ ሲሆን 8ቱ ላይ ከባድና ቀላል የመቁሰል አደጋ ደርሶባቸዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *