ባሕር ዳር ፀሐይ ፔንሲዮን የተገደለው ማን ነው?

 

ባሕር ዳር ፀሐይ ፔንሲዮን የተገደለው ማን ነው?

እሁድለት ግንቦት 20 ቀን አንድ ሰው ባሕር ዳር ፀሐይ ፔንሲዮን መገደሉንና በርካታ የሴተኛ አዳሪዎች በቀጣዩ ቀን እንደታሠሩ ሰምተናል፡፡ የተገደለው የሕወሓት ሰው እንደሆነና ከሴተኛ አዳሪዎች ጋር ሲባልግ ነው ቢባልም በትክክል ስለ ተገደለው ሰውም ሆነ አሟሟቱ በቂ መረጃ ማግኘት አልተቻለም፡፡ ሆኖም ግን በአካባቢው የተገኙ ሴተኛ አዳሪዎች በጅምላ ታስረው ምርመራ እየተደረገባቸው እንደሆነ መረጃዎች ወጥተዋል፡፡
መረጃው ያላችሁ በውስጥ መስመር ጀባ በሉን

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *