ዜና እረፍት

ዜና እረፍት
የቀድሞ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህርና በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ከፍተኛ ተሳትፎ በማድረግ የሚታወቁት አቶ ፈቃደ ሸዋቀና በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። የህወሀት መንግስት ወደ ስልጣን ሲመጣ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ካባረራቸው 42 መምህራን አንዱ የሆኑት አቶ ፈቃደ በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ጠንካራ ተሳትፎ ያላቸው ታላቅ ኢትዮጵያዊ ነበሩ። ነፍስ ይማር!
መሳይ መኮንን

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *