ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ሳያነበው እንዳያልፍ ከቴዎድሮስ በስተጀርባ ማን አለ?

ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ሳያነበው እንዳያልፍ ከቴዎድሮስ በስተጀርባ ማን አለ?

ነብር አየኝ ማለትስ ቢል ጌት ወደ ቤትህ ልምጣ ያለ ቀን ነው።
የቢል ጌት የዘር ማጥፋት ፖሊሲ እና ገና በለጋነቱ ከስሞ የቀረው የእህቶቻቸን አበባ፤
(መስቀሉ አየለ)
ግብረ ሰናይ ሁሉ እንደስማቸው እጃቸውን ለመልካም ምግባር የዘረጉ የሚመስለን ካለን የዚህን ዓለም ጭራቃዊ ገጽታ በቅጡ ያልተረዳን ነን። አሜሪካ “PROXY NGO” ተጠቅማ በተለይም በሶስተኛው አለም ውስጥ የምትፈጽመውን ወንጀል የሰው ጆር ቀርቶ የጭነት አህያ የሚሸከመው አይደለም::
BILL & MALINDA FOUNDATION የሚለው የግብረሰናይ ድረጅት መስራችና ባለቤት የሆነው ቁጥር አንድ ኦሊጋር ቢል ጌት ድህነት እና በሽታን ከምድረገጽ በተለይም ከአፍሪካ ለማጥፋት እሰራለሁ ብሎ ላይ እታች ማለት ከጀመረ አመታት ተቆጠሮዋል። ነገር ግን የዚህ ግብረሰናይ ድርጅት ዋነኛ አላማ በልማት ሽፋን የአሜሪካን የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ “በፕላኔታችን ላይ የሚኖሩትን የሰው ልጆች ቁጥር መወሰን አለብን” የሚለውን ሰነድ በመተግበር ላይ ያለ ድርጅት መሆኑ ነው።
እንግዲህ በፕላኔታችን ላይ የመጨረሻው የሃብት ሰገነት ላይ የቆመው ይህ ሰው እንደ ፈረንጆቹ አቆጣጠር በ 2010 ላይ ስለ ህዝብ ቅነሳ በይፋ እንደታየው የሚናገረውን ጠንቅቆ የሚያውቅ ሰው እንደመሆኑ በዚሁም ስብሰባ ተዓምር ስለተባለለት አዲሱ የወሊድ ማምከኛ ሲያስተዋዎቅ ለዚሁ ፕሮጀክት ተፈጻሚነት አስር ቢሎዮን ዶላር እንደሚለግስ በዳቮስ በተካሄደው የአለም የኢኮኖሚክ ኮንፈረንስ ላይ በይፋ ተናግሮ ነበር።
ስር የሰደዱ ጥናቶች እንደሚያመለክቱት የአለም ህዝብ ቁጥር ስለመቀነስ በምዕራባውያን ዘንድ ብዙ ሲታሰብበትም ሲሰራበትም የኖረ ነገር መሆኑ የአደባባይ ሚስጥር ነው።
ለምሳሌ ይኖቤል ተሸላሚው ማይክሮባዮሎጂስት ማክፋርለት ባርኔት በ 1947 ለ አውስትራሊያ መንግስት ያቀረበው ጥሪ ኢንዶኔዥያን ጨምሮ እንዴት የደቡብ ኤዢያን ህዝቦች ቁጥር ለመቅነስ የሚያስችል ክትባት ባስቸኩዋይ እንዲሰራ አብዝቶ ይወተውት ነበረ።
ሌላው ሚስጥራዊ የአሜሪካ ፕሮጀክት PROJECT COAST የሚባል ሲሆን የዚህም ፕሮጀክት ዋነኛ አላማ እንደ ኢቮላ እና ማርቨርድ ፌቨር የሚባሉ ቫይረሶች ወደ ደቡብ አፍሪካ በማስገባት ለመጀመሪያ ግዜ ተግባራዊ በማድረግ ብዙ ግፍ ተፈጽሞበታል።
አሁን ደግሞ ሳይንስና ቴክኖሎጅ እመርታ ባሳየበት በእዚህ ወቅት ቢልጌት እራሱ የኤሌክትሮኒክ ኢውጀኒክ ወይንም ሴቶችን ማምከን የሚችል ማይክሮችፕስ ችፕስ በመጠቀም የሴቶችን ማህጸን ፍሬ አልባ አድርጎ የማስቀረቱን ዘመቻ እንዴት ማፋጠን እንደሚቻል ተጨማሪ ጥናት እያቀረበ ነው። ይህ ሁሉ እንግዲህ የፕላኔታችንን የህዝብ ቁጥር ስለመቀነስ በሁዋይት ሃውስ ከሚከናወኑት ፈርጀ ብዙ ኦፐሬሽኖች ጥቂቶቹ ሲሆኑ በነዚህ ከፍተኛ የህዝብ ቁጥር አለባቸው በሚባሉት አካባቢዎች ሆነ ተብሎ በሚፈጠር የፕሮክሲ ጦርነት የተነሳ ከመሳሪያ ሽያጭ ከሚገኙ ዳጎስ ያሉ ትርፎችም ባሻገር የህዝቡን የተረጋጋ ህይወት በማናጋት፣ በማፈናቀል፣ አካለ ስንኩል በማድረግ፣ በማድህየትና ብሎም የጦርነቱ ሰለባ በማድረግ በህዝብ ቁጥር እድገት ላይ ተጨማሪ ጫና በምፍጠር ባንድ ዲንጋይ ሁለት ወፍ አይነት እርምጃ መውሰዳቸው ዛሬ አይን ያወጣ ሃቅ ነው።
በዚህ ስሌት ካየነው የዚህ ፕሮጀክት ዋነኛ ተዋናዊ ሰው ቢልጌት ከሶስተኛው አለም አገሮች ውስጥ የኢትዮጵያን ያህል የተመላለሰበት አገር አለ ማለት አይቻልም። ተሰራ የተባለውም “የጤና ሽፋን” ብዙ የተባለለት የኢትዮጵያው ፕሮጀክት ሲሆን ቴዎድሮስ አድሃኖም ደግሞ ዋነናው ጉዳይ አስፈጻሚ ሆኖ ለአስር አመት ያህል በቆየበት ሁኔታ ወያኔ አማርኛ ተናጋሪውን ህዝብ ለማጥፋት ካለው መሰሪና ሰይጣናዊ ጉጉት አንጻር በፋሚሊ ፕላኒንግ፣ ወባ መከላከያና በመሳሰሉት ሽፋን በሚሰጥ ክትባት በዚህ ህዝብ ላይ ምን ያህል ድምጽ አልባ ጀኖሳይድ እንደተፈጸመና ቴዎድሮስ አድሃኖምም ለዚህ ኦፐሬሽን “ስኬት” ባሳየው ሎሌነት የተነሳ “የአለም የጤና ድርጅት መሪነቱን ቢይዝ ደግሞ ዘመቻውን በአለም አቀፍ ደረጃ በሰፊው ለማዛመት የበለጠ ይጠቅመናል” ብለው ያመኑት እነ ቢልጌት ለእጩነት እንዲቀርብ ያደረጉበትን ሁኔታ በቅርቡ አለም የታዘበው ነውር ነው።ዛሬ ካስር አመት በታች እድሜ ያላቸው ህጻናት ሊወለዱ ባለመቻላቸው የተነሳ የሚማር ልጅ ጠፍቶ የአንደኛ ደረጃ ትምህርቶች ቤት የተዘጉባቸው የአማራ ክልል ወረዳዎች መኖራቸውን ልብ ይሏል::

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *