ታላቅ አውሮፖ አቀፍ ሰላማዊ ሰልፍ በስዊዘርላድ ጄኔቫ የተባበሩት መንግስታት ዋና መስሪያ ቤት ፊት ለፊት ተጠራ !!!

ታላቅ አውሮፖ አቀፍ ሰላማዊ ሰልፍ በስዊዘርላድ ጄኔቫ የተባበሩት መንግስታት ዋና መስሪያ ቤት ፊት ለፊት

#NoTedros4WHO : ታላቅ አውሮፓ አቀፍ ሰላማዊ ሰልፍ የወያኔ ተወካይ የሆነው ቴውድሮስ አድሀኖም ለ WHO መሪነት የሚያደርገውን ምርጫ በመቃወም ታላቅ: ሰላማዊ ሰልፍ በስዊዘርላንድ ጄኔቫ May 22 ይህን የገዳይ ተወካይ ህዝቡን በቆሻሻ ክምር እሚገድል የአለም: የጤና ድርጅት ተወካይ ሊሆን አይችልም በማለት ድምፃችንን ከፍ አድርገን ለአለም እናሰማለን የአገራችንን ወቅታዊ ሁኔታ Photo በፁፍ፣ መፈክር እናሰማለን፣ TPLF በመቃወም እንጮሀለን የህዝባችንን ስቃይ ሞት ለአለም ሚድያ እናሳያለን። ኑና በጋራ ድምፃችንን እናሰማ ወያኔን በአንድ ነታችን የህዝብ ልጅ መሆናችንን እናሳየው። ሞት ለገዳይ በእለቱ የአለም ሚድያዎች በቦታው ይገኛሉ በጋራ በመሆን ቴውድሮስ ለቦታው ማይመጥን ገዳይ ህዘብን ሚያሰቃይ አረመኔ ነብሰ በላ መሆኑን እንናገር እናስቁመው። ቀን May 22 ከ 13 ሰአት ጀምሮ አድራሻ ጄኔቫ UN ቢሮ ፊት ለፊት አዘጋጅ የኢትዮጲያ ሰብአዊ መብት እና ዴሞክራሲ ታስክ ፎርስ በ ስዊዘርላንድ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *