የባህር ዳር ወጣቶች በዳሽን የቢራ ኮንሰርት ላይ 2 የቦምብ ጥቃት ከምሽቱ 2 ሰዓትላይ አደረሱ !!!!!

ሰበር ዜና ባህር ዳር
የባህር ዳር ወጣቶች በዳሽን የቢራ ኮንሰርት ላይ 2 የቦምብ ጥቃት ከምሽቱ 2 ሰዓትላይ አደረሱ ከተወረወሩት ሁለት ቦምቦች አንደኛው ሲከሽፍ አንደኛው ያደረሰው ጉዳት ለጊዜው አልታወቀም ። በጉጉት ሲጠብቁት የነበረው አገዛዙን የመቃወም ዝግጅታቸውን በጨረሱበት ሰአት የዚህ ዝግጅት መምጣት እንዳስደሰታቸው ተናግረዋል።
ይህ የቦምብ ጥቃት በጣና ፎረም ላይ ሊደረግ የታሰበ ነበር ተብሏል።
ከ YirgalemAmbachew የተወሰደ ነው።

NatnaelMokonnen ደግሞ ይህን ይላል…
#BREAKING_NEWS

#Ethiopia : አንጋፈውና የትዝታ ንጉሱ አርቲስት ጋሽ መሀሙድ አህመድ በዳሽን ቢራ (ባላገሩ ቢራ ) እስፖንሰርነት በባህር ዳር ሊያደርግ የነበረውን ኮንሰርት ሰረዘው:: በዚህ ዙሪያና በአርቲስት በኩኩ ሰብስቤና አረጋህኝ ወራሽ ላይ በሰፊው እመለስበታለው:: ዳሽን ባላገሩ ቢራ የህዝባችን ደም ነው አንጠጣም::
~~~~~~~~~~~~
እናም ጋሽ ማህሙድ ከህዝብም ከፈንጅም ፍንጣሪ ተረፈ። Aster Aweke ለገንዘብ ሌላም ታደርጋለች….አረጋህኝ ወራሽ ዘፋኝ መሆኑ ስለተዘነጋ ለንቦጩን ዘርጋ….
Asnakew Abebe

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *