በአሰላ ቀበሌ12 የትገነባው የአህያ ማርጃ ይፍረስ

  1. የኢትዩጽያ ህዝብ ላይ ለሀያስድስት አመት በባርነት ቀንበር ጥሎ የሀገሪቱን ሀብት በመዝረፍ የሚታወቀው የትግራይ ነፃ እውጪ ብድን ወያኔ የአህያ ማረዱን ስራ በማጣጣፍ ዳግም በአሰላ ቀበሌ12 በሚባል ስፍራ ላይ የቻይና አህያ ማረጃ መከፈቱን ከስፍራው ምንጮቻችን ፍቶግራፍ አያይዘው ተናግረዋል ይህ አስነዋሪ ስራ የወያኔ ቱባ ቱባ ባለስልጣናት በድርጊቱ ቢደሰቱም ይህ አስነዋሪ ስራን ለማፈራረስ ህዝብ የበኩሉን እንዲያደርግ ጥሪ ተደርጋል ሀገራችን ኢትዩጵያን ለማፈራረስ ቀን ከለሊት እየደከመ ያለው ወያኔ የመጨረሻውን ሊያይ በሰፈረው ቁና የመሰፈሪያው ግዜ ላይ መሆኑን ማናችንም መዘንጋት የለብንምና ይህን የቻይና አስነዋሪ ያአህያ ማረጃ መፍረስ አለበት ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *