ለመኖር ላለመኖር የቁርጥ ቀን የተደቀነበት አማራ !

ይድርስ ለወገን እንደሚታወቀው የወያኔ ስሮ መንግስት በሀይል ስልጣን ከተቆጣጠረበት ቀን ጀምሮ በአማራው ህዝብ ላይ የወረደው የግድያ የዶፍ ዝናብ ማንም ሳያስቆመው ዘመን እየተሻገረ እስካሁን ባህላችን ታሪካችን እያወደሙ በየቤተክርስቲያን የተሰገሰጉ የወያኔ ተልኮ አስፈፃሚወች ዋልድባ የተቀመጡ መኔኮሳትን እያባረረ የትግራይ ነፃ አውጪ ሲገድል ያለምንም መቃወም የወያኔው ነብስ አባት በመስማማት ይህ ነው የማይባል ግፍ ሲሰራም ዝምታን መርጦ ተደብቀው በኛ እልፈት ይደሰታሉ! ከምድረ ገፅ ሊያጠፎን  የትግራይ አጋዚ ኮማንዶ ሀይሉን አጠናክሮ እኛን ለማጥፋት ቀን ከለሌት ባለ በሌለ ሀይሉ እየተራራጠ ይገኛል።  ይሆንና በመኖር እና ባለመኖር በምናደርገው ትንንቅ ሁለት የጉበዝ አለቃ የትግራይን ኮማንዶ አጋዚን ሲታገሉ ተሰውተዋል በጋዶቻችን መሞት ብናዝንም አስቀድመን እዚህ ነገር ውስጥ ስንገባ የዛን ቀን ነው  ሞተን የተቀበርነውና  የነዚ የወንድሞቻችንን አስከሬን ለመቀጣጫ ህዝብ እንዲያየውና በፍርሀት እንዲቀመጥ ለተከታታይ ቀን የትግራ ነፃ አውጪ ቡድን ከፀሀይ ላይ በድናቸውን በማስጣት የትግራይ ነፃ አውጪን መንካት ትርፎ ይሄ ነው በማለት  በሚያሳፍር መምኩ ለህዝብ አሳይተዋል ነፃነት ያለደም እውን አይሆንምና ይህን የመኖር ያለመኖር ትንንቅ ይቀጥላል ለዚህ ድርጊት የጉበዝ አለቃ ከባድ  ምላሽ ይኖረናል ። ነፃነታችን በእጃችን በሰሜን የተነሳውን ማእበል ማንም አያስቆመውም ድል ለጉበዝ አለቆች !!!!!

መላኩ እሸቱ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *