የወያኔ “ጀነራሎች” አዲስ አበባ ውስጥ ምን እየዶለቱ

የወያኔ “ጀነራሎች” አዲስ አበባ ውስጥ ምን እየዶለቱ

መስቀሉ አየለ

ከሁሉም የአገሪቱ ማእዘን በተሰባሰቡ ከጀነራል ማዕረግ በላይ ብቻ የላቸው ከፍተኛ “መኮንኖች” የተሳተፉበት አስቸኳይ ስብሰባ አዲስ አበባ ውስጥ ትናንት ከጠዋት አስራ ሁለት ሰዓት ጀምሮ እየተካሄደ ነው። ይኽ ስብሰባ ከፍተኛ ውጥረት በሞላበት የፍርሃት ድባብ በአንደኛ ደረጃ የጸጥታ ቁጥጥር ውስጥ እየተካሄደ ሲሆን ጉዳዩን እንቆቅልሽ የሚያደርገው በህገመንግስቱ የአገሪቱ የጦር ሃይሎች አዛዥነትን ሥልጣን የተሰጠው ሃይለማርያም ደሳለኛን ከአዲስ አበባ ውጭ ወስደው አዋሳ ከተማ በአንድ መናኛ ሆቴል ውስጥ ሆኖ እንዲጠብቅ ማድረጋቸው ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *