ጎንደሬ አይሮጥም ዘመቻ ደባርቅ ላይ ተሳካ! ህዝቡ አድሟል!

ጎንደሬ አይሮጥም ዘመቻ ደባርቅ ላይ ተሳካ!
ህዝቡ አድሟል!

ታላቅ ሩጫ ሳይሆን አዘጋጁ የወያኔ ባንዳ ታላቅ ሽንፈትን በዐይናቸው እንዲመለከቱ የተደረገበት ጎንደር አይሮጥም በተግባር ተመለከትን። ወጣቱ የወገኖቹን ሃዘን መራራርነት ለማሳየት ወደ አደባባይ ባለመውጣት አስመሰከረ። ወያኔ ብዙ የለፋበት ባዶ ሆነ። አሁንም እኛ ጎንደሬ ነን አንሮጥም ብሏል ህዝቡ። የነፃዲቁ ደም (ነሃሴ ላይ ደባርቅ በወያኔ ቡችላ የተተገደለ) የቆሸው እልቂት ሃዘን እንጅ ደስታን አልፈጠረልንም ሲል ባለመሮጥ አስመስክሯል።
ከሳምንታት በፊት ያስተላለፍውነ ጎንደሬ አይሮጥም የሚለው የደባርቅ ስሜን ሩጫ ላይ ህዝቡ አድሞ አልወጣም። ከዛ በላይ አስቂኝ በሆነ መልኩ ልዩ ሀይልና ሚሊሻ ከተማዋን ሲርመሰመሱባት ይስተዋላል፡፡
~~~~~~~~~~~~~~~
ተያይዞ የቀረበውን በሰው ድርቅ የተመታ ሜዳ ተመልከቱ!
የማስጠንቀቂያ ዘገባውን ለማየት ደግሞ ይህን ተጫኑ!
https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=10154370423490924&id=649040923
~~~~~~~~~~~~
ህዝብ ያሸንፋል©!
Asnakew Abebe

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *