ከወያኔ ጉርሻ ተቀብሎ ጉቤን ያስገደለው አቡሀይ ብርሀኔ ተገደለ !!!

ለኢትዮጵያ ህዝብ ከባርነት ሊታደግ ዶር ቤቴ በማለት ንብረቱን ቤተሰቡን ይዞ የገባው ጉቤ ከተሰዋ በዋላ በኢትዮጵያውያን ላይ የእልህና አልሞት ባይ ተጋዳይነት ስሜት በማይገልፀው ሁኔታ በጉቤ መሞት ያላዘነ የውስጥ የጉበዝ አለቃ የለም ነበር ከጫፍ እስከጫፍ ጉቤ ቢሞት ገቤ ይተካል ያለው የጉበ አለቃ መሳሪያውን እየወለወለ የወያኔን ቅጥረኛ በእልህና በቁጭት በሳት ጅራፍ እየገረፈው ይገኛል በጉቤ ቦታ ተተክቶ የሚሰራው ትንታንግ የጉበዝ አለቃ ይህ ነው በማይባል ጥቃት በወያኔ ላይ ዘመቻ ከፍቶ በመታገል ላይ ይገኛል ይሆንና የጎቤ ቅርብ ቤተሰብ የሆነች ዳግማዊ ጠሀይቱ በጥቆማ ወያኔ ደብቆ ጥበቃ ከሚያደርግለት ስፍራ ለገንዘብ አምላኪው ወያኔወች ብር 150 ሺ ብር በማዝያዝ ለልታየው እንደመጣች ገልፃ አብራው ከመጣችው የጉበዝ አለቃ ጋር ከቤቱ ይገባሉ ይህም የወያኔ ቅጦር ነብሰ ገዳይ  ልጥይቁት እንደመጡ ነግረውት የሰራውን ስራ በምድርም በሰማይም እንደሚያስጠይቀው ነግራው ጎቤ ለሀገሩና ለወገኑ ብሎም ላንተ  ለአቡሀይ ምን መስእዋት እንዳደረገለት ትነግረዋለች ለወገኑ ስቃይ በባርነት 26 አመት እየተገዛ ተረግጦ ላለው ህዝብ መብት ብሎ እንጅ እንዳንተ ነብስ አጥፍቶ በሽፍጥነት አይደለም ዱር የገባው ብላ ወቅሳ ከዛው በተቀመጠበት ያለምንም ኮሽታ አብራት በነበረው የጉበዝ አለቃ ገድለውት ከስፍራው ወተዋል የጉበዝ አለቃ ይህ በቂ እንዳልሆነ ገልፀው በተለይ አማራ ሆኖ ለወያኔ የትግራይ ነፃ አውጪ የሚሰልል የገባበት እየገባን እንደምናስወግደው እንዲያውቁ በዚህ አጋጣሚ

መልክታቸውን አስተላልፈዋል። 

መላኩ ተሻለ ከጉበዝ አለቃ ምድር !!!!!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *