ሰበር_የድል_ዜና

#ሰበር_የድል_ዜና
#አርበኞች # ግንቦት_7 ሁለገብ ትግሉ አጠናክሮ ቀጥሏል ትናንት ማታ #ጋይንት
#ነፋስ_መውጫ_ከተማ ላይ የአርበኞች ግንቦት ሰባት ህዝባዊ ሀይሎች በወሰዱት ጥቃት
የህወሓት አማሪኛ ክፍል (የብአዴን) ፅ/ቤት ሙሉ በሙሉ ወድሟል፡፡
ዝርዝሩን ይዘን እንመጣለን ፡፡
***
#ዜና_2
#ፀረ-ወያኔ ዘመቻ በማድረግ ላይ ያሉት የኢትዮጵያ የነጻነት ኃይሎች የመተማ-ሱዳን መንገድን
ለማያዝ በሚያደርጉት ጥቃት የነዳጅ እጥረት እየተከሰተ ነው፡፡
#የሰሜን ምዕራብ ኢትዮጵያ ወረዳዎችን (ሰሜን ጎንደርን) ነፃ ለማውጣት እና የመተማ-ሱዳን
መንገድን ሙሉ ለሙሉ ለመቆጣጠር በሚደረገው ዘመቻ በማሀል ሀገር የነዳጅ እጥረት መከሰቱ
ተገለፀ፡፡ የኢትዮጵያ የነፃነት ህይሎች አካባቢውን ለመቆጣጠር እና ከሱዳን የሚመጣውን የነዳጅ
አቅርቦት በማቋረጥ የወያኔ ጉሮሮ ለማነቅ ከጫፍ ደርሰዋል፡፡
ይህ ልዩ ዘመቻ የነፃነት ትግሉን ወደ ሌላ ምፅራፍ በማሸጋገር አለማቀፋዊ ትኩረት እንዲያገኝ
ያስችለዋል፡፡የነጻነት ኃይሉ ግስጋሴ ወያኔን እያሸበርው ነው፡፡
#ዜና_3
#ድል ድል ይሸተናል!! ጎንደር በአሁኑ ስዓት የኢትዮጵያ ደመላሽ ኃይሎች ከፀረ-አማራ ኃይሎች
ጋር፤ ከባድ ውጊያ እያካሄዱ ነው፡፡ መረጃው እንደደረሰን እናቀርባለን ፡፡
*****
#ዜና_4
#ይህ በንዲህ እንዳለ የነፃነት ኃይሎች ከደፈጣ ውጊያ ጎን ለጎን በከባድ መሳሪያዎች የታገዘ ፀረ-
ወያኔ ማጥቃት ሊጀምሩ ነው፡፡
*
#የነፃነት ጎህ ቀዷል፤ ድል ከኛ ናት!!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *