ይድረስ ለህውሓት/ወያኔ!! ተገቢው ክብር ተነፍጎት የይስሙላ የተከበረው የትላንቱ የየካቲት 12 የሰማዕታት ቀን አከባበር!!!!

ይድረስ ለህውሓት/ወያኔ!! ተገቢው ክብር ተነፍጎት የይስሙላ የተከበረው የትላንቱ የየካቲት 12 የሰማዕታት ቀን አከባበር ብዙዎችን አሳዝኗል ህውሓት የተባለው የትግራይ የወንበዴዎች ስብስብ አሁንም ከጫካ ተግባሩ ያልተላቀቀ መሆኑን አስመስክሯል…ህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ #ትግራይ_ለመገንጠል ሲሉ የሞቱብኝን ሽፍቶችን አስባለሁ እያለ የሚሠራው ስራ አሁንም ጥላቻን እንጂ ሌላ ነገር አያተርፍም፡፡ የትላንቱ አከባበር በተለይ በግፍ የተጨፈጨፉትን ሰማዕታት የማይመጥን ነው፡፡ ከ6 ኪሎው የሰማዕታት ሀውልት ጋ ምንም የታሪክ ግንኙነት የሌለው የህውሓት በአል በትግራይ ባንዴራና በትግሬ መፈክር መሸፈን ምን ያህል የዝቅተኛነት ስሜታችሁ አጥንታችሁ ድረስ ዘልቆ እንደገባ ያሳያል፡፡ የካቲት 11ን የሚዘክሩ ባንዲራዎችና መፈክሮችን በየካቲት 12 ሰማዕታት ሐውልት ላይ ማኖርም አሳዛኝ ነው ከጊዜ ወደ ጊዜ የመታሰቢያ ስነስርዓቱ አከባበር እየተቀዛቀዘ ቢመጣም
የዘንድሮው ደግም እጅጉን አሳዛኝ በሆነ መልኩ የግብር
ይውጣና በሩጫ የተካሄደ ነው፡፡ አንባገነን
ፋሺስት የሚባለው ደርግ እንኳን እንዲ አይነት ወራዳና አሳፋሪ ስራ አልሠራም:: በአማራና በኦሮሞ ህዝብ ህዝባዊ ማዕበል ከተሠቀለበት የተከሠከሠው የህውሓትና የትግሬ የበላይነትን ለመመለስ የሚደረገው መፍጨርጨር ከንቱ ድካም ነው፡፡ ጣልያን የዛሬ 80 ዓመት የካቲት 12 ቀን 1929 ነበር በአዲስ አበባ እና በአካባቢዋ ዘር ከሐይማኖት ሳይለይ ከ35,000 በላይ ኢትዮጵያውያንን ነው
የጨፈጨፈው፡፡ ይህንን ጭፍጨፋም ለማስታወስ ፋሺስት ከተወገደ በኋላ ከ1934 ዓ.ም ጀምሮ በየዓመቱ ሰማዕታቱን በሚዘክረው ሐውልት ስር የመታሰቢያ ስነ ስርዓት ይካሄዳል፡፡Italian-Soldiers-abyssini-008_cover1

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *