የእስፓርት ፌደሬሽን ሆኖ በተመረጣው ሀይሌ ገብረስላሴ ቀጭን ትእዛዝ ለሁለተኛ ግዜ የኢትዮጵያ ባንዲራ በገንዘቤ ዲባባ ተወረወር !!!

የሰሞንኛው አትሌቶች የወያኔ ኮከብ ያለበትን 666 መገለጫ ባንዲራ ካልሆነ ማንኛውም የድሮ ባንዲራ ቢሰጣቹ
መልሳቹ ጣሉት በሚል ቀጭን ትእዛዝ ተቀብለው የሚመጡ አፍቃሪ ወያኔወች ውድድራቸውን ከጨረሱ በዋላ የሚሰጣቸውን ባንዲራ ኮከቡ የሌለበትን ጥለውት ስናይ ይሄ ሆለታኛ ግዜ መሆኑ ነው በተለይ ዲያስፖራ የምትኖሩ ወገኖች ይሄን የወያኔ ሴራ ለማክሸፍ ከኢትዮጵያ በሚመጡ አፍቃሪ ወያኔ እራጮችን ምንም አይነት ባንዲራ ባለመስጠት አባቶቻችን የሞትላትን ባንዲራችንን መሬት ለመሬት ባናስጉትት መልካም ይመስለናል
ሀይሌ ገብረ ስላሴ በወያኔ ተሽሞ የስፖርት አለም ባለስልጣን
ሆኖ ከተመረጠ በዋላ ይህችን ወያኔን ለማስደሰት የተደረገ
እካሄድ እንደሆነ እንዳንድ ምንጮቻችን ተናግረዋል ይሆንና
እንደነዚህ አይነት እትሌቶች በሰሜን አሜሪካ እስፖርት ፌዴሬሽን
ተጋብዘው ቢመጡ በህዝብ ፊት እንደሚዋረዱ እያዝገነዘብን በሰሜን አሜሪካ በስያትል ላይ በሚደረገው አመታዊ የስፖርት በአል ላይ የክብር እንግዳ ተደርገው እንዳይጠሩ ስንል እናሳስባለን ኢትዮጵያን የሚያዋርድ ባንዲራዋን የሚጠየፍ ከኛ ጋር ህብረት እንደሌለው እያስገነዘብን እነዚህ አትሌቶች
በአሜሪካ ምድር ሲዘዋወሩ ቢገኙ ያልጠበቁት ተቃውሞ እንደሚጠብቃቸው ከወዲሁ እናስገነዝባለን ዘላለም ዋሽንግተን ዲሲ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *