ፕሮፌሰር ላሬቦን ሀቅ ስለተናገሩ የጅዋር ብርጌድ ከስራቸው እንዲባረሩ ፒትሽን መጀመራቸው ታወቀ!!!!

ውድ ያገራችን ልጆች ዘረኛው የወያኔ የእጅ  ጓንት የሆነው የጅዋር ብርገጌድ በፕሮፌሰር ላሬቦ ለምን እውነት ተናገሩ ብለው እረኝነት እንደ ስድብ ነው ተሰድበናል በማለት ማን እኛን ሊነካ በምል
ከስራቸው እንዲባረሩ ፔትሽን እያሰባሰቡ ይገኛሉ መቀመጫውን ሚኒሶታ ያደረገው ጅዋር እነሱ ወደ ፊት በሚቆጣጠሩት መሬት ላይ ከነሱ ያልሆነውን በሜንጫ
አንገቱን እንደሚበጥስ በአደባባይ የተናገረው እስከዛሬ ምንም ሳይደርግ ዝም ስለተባለ ብቻ አሆን ደሞ በፕሮፌሰር ላሬቦ ላይ ዘረኛወቹ ያላንዳች ህፍረት ዘመቻ ጅዋሪስት ከፍተውባቸዋል !
የወያኔ የበኩር ልጅ የሆነው ጅዋር ሙሀመድ ፍርድ ቤት ለማቆም በምናደርገው እርብርብ ፒትሽን ስለምናሰባስብ
ከጉናችን እንድትሰለፍና ፒቲሽኑን እንድትሞሉ ብሎም ለጋደኞቻቹ ሼር በማድረግ ትተባበሩን ዘንድ እንጠይቃለን እንገት በሜንጫ
ለመበጠስ የተዘጋጀው ጅዋር ፕሮፌሰር ላሬቦን የመናገር ብቃትና ሞራል የሌለው ሲሆን ይህ ዘረኛ ምንም ስላላደረገው ይሄው በየቦታው ዘረኞችን እያሰለፈ በማህበራዊ
ሚድያ የምንመለከታቸው አፀያፊ ነገሮች የዚሁ የጥፍቶ ጠፊ
ስራወች እንደሆነ ይታወቃል። ስለሆነም እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ
በምናደርገው ጅዋርን ፍርድ ቤት የማቆም ስራ ላይ የድርሻውን ማድረግ ይጠበቅበታል ኢትዮጵያን ከዘረኞች እንከላከል !!
በጅዋር ዘረኛው ላይ የሚካሄደውን ፒትሽን እንደደረሰን እናወጣዋለን !!!!!FB_IMG_1485900863712

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *