ጂሀዲስቱ ጅዋር ሙሀመድን ከአሜሪካን ምድር ለማባረር በአሜሪካ የሚገኝው ዲያስፖራ ፍርድቤት ሊገትረው መሆኑተሰማ !!!!!!!

ጂሀዲስቱ ጅዋር ሙሀመድን ከአሜሪካን ምድር ለማባረር በአሜሪካ የሚገኝው ዲያስፖራ ፍርድቤት ሊገትረው መሆኑተሰማ !!!!!!!15006_664840861423_4491351_n-1
መቀመጫውን በብርዳማዋ ሀገር ሚኒሶታ ያደረገው ጅዋር ሞሀመድ በህዝብ ላይ ያለውን የጥላቻ ፕሮፓጋንዳ በመንዛት
ነፃ ላወጣቹ ነው በማለት ከዘውጌው ህዝብ ገንዘብ በማሰባሰብ ኢትዮጵያ ከኦሮሚያ ትውጣ በሚል ጮሀት ተሰሚነት ለማግኝት የተለያዩ እስትራቴጅን በመጠቀም
ኦፒዲዮ ለትምህርት ቢልከው ተምሮ ሲያበቃ በቀጥታ
ኢትዮጵያን ስማን ለማጥፋት በክልል ተገነጣጥላ የራሱን
እስላማዊ መንግስት ለመመስረት የተነሳው ጅዋር ከአርቦች ዳጉስ ያለ እጅ መንሻ አላማውን ለማሳካት መቀበሎ ያደባባይ
ሚስጥር ነው ኦሮሚያ ገንጥዬ እስላማዊ መንግስት በመመስረት የእረቦችን ፍላጉት ለማሳካት በአክቲቪስት ስም
ኢትዮጵያ ከኦሮሚያ እንድትወጣ ሲያስጠነቅቅ ቆይታል።
በኦባማ አስተዳደር ኢትዮጵያን ያሁሉ ህዝብ ሲረግፍ እይተው እንዳላዩ ያለፈው የኦባማ አስተዳደር ከወያኔ ጉን ቆመው 100% ወያኔ እንዳሸነፈ ጠቅሰው ምንም አይነት ለውጥ ሳይታይ እርዳታቸውን ለወያኔ መንግስት አጠናክረው እንደገፎበት ይታወቃል ሆኖም ተሰናባቹ የኦባማ መስተዳደር በትራንፕ ዘመን አስተዳደር ተተክታል ይህ ለጂሀድስት አክራሪ ጂሀዲስቶች ቦታ
የሌለው የትራንፕ አስተዳደር ጅዋር ሙሀመድን ዲያስፖራው
ዲፖርት ማስደረግያው ግዜ የተመቻቸለት ወቅት ቢኖር አሆን
ነው ያሉት ምንጮች ይህ ጂሀዲስት ለኦሮሞ ህዝብ ማን እንደወከለው ባይታወቅም በገዛ እፍ ሲያራግብ የነበረው
በኦሮሞ ስሜትን በሚኮረኮር በተለይ አማራ ላይ የጥላቻ ንግግር
በማራገብ የስንቱን አንገት በሜንጫ ለማረድ ያነሳሳ ኦፒድዮ የላከው
ሰላይ እንደነበር ምንጮች ይጠቅሳሉ! ይህ በእንዲህ እንዳለ
የጅዋሪስቶች ፀሀይ መጥለቂዋ ግዜ አሁን ነው በሚል መሪ ቃል!!!!!
ሰውየውን ፍርድቤት ገትሮ በራሱ አንደበት በተናገራቸው
በህዝብ እጅ የሚገኝውን ሜንጫ ቪድዮ እንደ ኤቪደንስ ማቅረብ ይህን ጅዋር ሙሀመድን ማስወገድ እንደሚቻል
ይህን ነገር ለማሳካት ውስጥ ውስጡን ከፍተኛ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የዲያስፖራ ምንጮቻችን ተናግረዋል
በትራንፕ አገዛዝ ይህ የእስላም አክራሪ ጅዋር በሜንጫ
አንገት ለመቀንጠስ ግዜ እየጠበቀ መሆኑን በማስታወስ
በሚኒሶታ የመሸገውን አክራሪ ጀዋር መሀመድን ዲፖርት
ለማስድረግ ፒትሽን እንደሚዘጋጅና በዚህ ፒትሽን ላይ
ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚል በዚህ ጉዳይ ላይ አጥብቆ
ሊሰራ እንደሚገባ ምንጮቻችን ገልፀዋል በጀርባቸው አኖሌን
ይዘው ኢትዮጵያን ወደማትወጣው የዘር ግጭት ሳትገባ ይህን ዳግማዊ የወያኔ ልጅ ጅዋር ሞሀመድን ላይ የተዘጋጀው ዘመቻ መላው አሜሪካ እስቴት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያኖች ይሳተፋሉ ተብሎ ይጠበቃል።
ጀዋር ይወገድ በሚል መሪ ቃል ስራ እንደሚሰራም
አስታውቀዋል ። እዮስያስ ከሚኒሶታ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *