አዲሱ የአሜሪካ ተመራጭ ፕረዘዳንት ላይ እየደረሰ ያለውን ተቃውሞ አስመልክቶ ከኢህዴግ ጽፈት ቤት የተሰጠ መግለጫ!

አዲሱ የአሜሪካ ተመራጭ ፕረዘዳንት ላይ እየደረሰ ያለውን ተቃውሞ አስመልክቶ ከኢህዴግ ጽፈት ቤት የተሰጠ መግለጫ!

በህዝብ የተመረጠን መሪ በጩሀት ማፍረስ አይቻልም!FB_IMG_1485187577766

የአሜሪካ ህዝብ በነቂስ ወጥቶ ድምጹን የሰጠው ዶናልድ ትራምፕ የመንግስትን ስልጣን ህጋዊ እና ሰላማዊ በሆነ መልኩ እየተረከበ ባለበት ወቅት ከተለያዩ አቅጣጫዎች በጣት የሚቆጠሩ አንዳንድ አሜሪካውያን የተቃውሞ ሰልፍ እያካሄዱ ይገኛሉ። እነዚህ ሃይሎች ሀገ መንግስታዊ ስር ዓትን በህገወጥ መልኩ ለመለወጥ እያደረጉ ያለው ሙከራ ‘ቀፂበ ተስፋ’ እንደሆነ ተረድተው፤ ጥያቄም ካላቸው በተፈጠረው የዴሞክራሲ ስርዓት በአግባቡ እንዲጠይቁ እናሳስባለን። ያ ካልሆነ ግን የፌደራል ፖሊስ፣ መከላከያ ሰራዊት፣ ልዩ ሃይል፣ እንዲሁም የፖሊስ ሰራዊት ከአካባቢ ሚሊሻ ጋር በመተባበር ህገ መንግስታዊ ስርዓቱን ለማስከበር የማያዳግም ርምጃ እንደሚወስዱ እያሳሰበን፤ ይሄንን ለማደረግም ሁሉም የፀጥታ ሃይሎች በጠላይ ሚኒስትሩ በሚመራ አንድ እዝ ስር መደደረጋቸውን እናሳሰባልን!

የኢህአዴግ ጽህፈት ቤት! አቤ ቶክቻው

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *