በትናትናው ለት የአሜሪካ 45ኛ ፕሬዘዳንት ሆኖ ስልጣኑ የተረከበው ዶናልድ ትራፕ የአሜሪካ አባሳደሮችን በሙሉ በባረሩ

በትናትናው ለት የአሜሪካ 45ኛ ፕሬዘዳንት ሆኖ ስልጣኑ የተረከበው ዶናልድ ትራፕ የአሜሪካ አባሳደሮችን በሙሉ በማባራረሩ ምክንያት በሀውን ሰሀት ታላቅዋ አሜሪካ በየትኛውም ሀገር የተወከለ አምባሳደር እንደሌላት ኢንድፔንደት የተባለው ጋዜጣ ዘግባዋል

ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራፕ በመላው አለም የሚገኙ በቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዘዳንት ባራክ ኦባማ የተመረጡ አባሳደሮችን በሙሉ ቢሮዋቸውን ለቀው እንዲወጡ ትናንት 20 ነግረዋቸዋል ተብላል

በተያያዘ ዜና የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራፕ ስልጣነ ሹመት ላይ በመቃወም የዲሲ ከተማ ስትታመስ ሰንብታለች ተቃዋሚዎቹ በመጨረሻ ከፖሊስ ጋርየተጋጩሲሆን ከፍተኛ ንብረትም እንደወደመ ተነግራል በዚህ ተቃውሞ ላይ ከተሳተፉት በኦባማ ጊዜ ሰፋ ያለ ነጻነት ያገኙት “የጌይና የሌዝቢያን” ማህበረሰብ አባላት ዋነኞቹ ናቸው። ዶናልድ ትራምፕና ምክትላቸው በምርጫ ቅስቀሳቸው ወቅት ለነሱ ድጋፍ እንደማያደርጉና ልምዳቸውን እንደማያበረታቱ ማስጠንቀቃቸው ይታወቃል።483208412-real-estate-tycoon-donald-trump-flashes-the-thumbs-up.jpg.CROP.promo-xlarge2

በዚህም ምክንያት ትናንት ትራምፕ የሹመት ሥነ ስርዓት ማድረጋቸውን ተከትሎ ጌዮችና ሌዝቢያኖች በተመራጩ ምክትል ፕሬዚዳንት መኖሪያ ቤት አጠገብ የጎዳና ፓርቲ በማዘጋጀት ተቃውሟቸውን ሲገልጹ አምሽተዋል።

አስተያዬት ሰጭዎች፣ እነኚህ የማህበረሰቡ አባላት ጥያቄያቸውን በአግባቡ በማቅረብ ፋንታ እንዲህ በየጎዳናው ላይ በመረበሽ ለጥያቄያቸው ምላሽ ለማግኘት በማሰብ እየሄዱበት ያለው መንገድ አግባብ እንዳልሆነ ምክራቸውን አስተላልፈዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *