ከፋኝ ለወያኔ የራስ ምታት !!!

fb_img_1482016941332 ይህ የምትመለከታቸው የከፋኝ ሽምቅ ተዋጊወች ናቸው ከያልበት
ተሰባስበው የድርሻቸውን በማድረግ ላይ ያሉ የአማራ ታጋዮች ናቸው እንግዲህ የሚሆነውን ልናይ የግድ ነውና ብርታቱን ይሰጣቹ ዘንድ ምኞታችን ነው በተባበረ ክንድ ወያኔ ይደመሰሳል። አሰግድ ገብረማርያም ከትግሉ ስፍራ !!!!!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *