ሞላ አጃው (እንዳልክ ) ከርቀት በጠላት በተተኮሰ ጥይት መሰዋት ሊሆን ችሏል፡፡

ሞላ አጃዉ(እንዳልክ) የአርማጭሆ አማራ ንቅናቄ ተዋጊ በትናንትናዉ (ህዳር 16/2009) በነበረዉ ከባድ ዉጊያ በርካታ የትግሬ ወያኔ ወታደሮችን ከረፈረፈ በኋላ ስናይፐር መሳሪያ ለማንሳት ሲሄድ ከርቀት በጠላት በተተኮሰ ጥይት መሰዋት ሊሆን ችሏል፡፡fb_img_1480180532645

ከእሱ ጋር የነበር አንድ ወጣትም ሲሰዋ ከ100 በላይ የጠላት(ወያኔ) ወታደሮች ሊገደሉ ችለዋል፡፡
ለሀገሩ ሲዋጋ የተሰዋዉን ጀግና የአርማጭሆ ወንድማችን ነፍሱን በገነት ያድርግልን፡፡
ባንዳ ወያኔን ወግነዉ ለሞቱ ወታደሮች ነፍሳቸዉን ሲኦል ያስገባ፡፡
ህዝብ በቅርብ ቀን ያሸንፋል..

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *