ጀግናው #ሻለቃ_መሳፍንት (ገብርዬ) በአኩሪ ጀብዱ ከጠላት ወያኔ ጋር ተዋድቆ የአጼ ቴዎድሮስ ጽዋ መጎንጨቱን ጠላት ወያኔም ሳይቀር ማመኑ ተረጋግጧል።

#ሰበር_ዜና!

ጀግናው #ሻለቃ_መሳፍንት (ገብርዬ) በአኩሪ ጀብዱ ከጠላት ወያኔ ጋር ተዋድቆ የአጼ ቴዎድሮስ ጽዋ መጎንጨቱን ጠላት ወያኔም ሳይቀር ማመኑ ተረጋግጧል።fb_img_1480115469201

ከወያኔ የፕሮፐጋንዳ ማሽን መረዳት እንደተቻለው ጀግናው ሻለቃ መሳፍንት እጁን ለጠላት ሰራዊት ባለመስጠት ራሱን መሰዋቱን ለማረጋገጥ ተችሏል።

#ሻብያ ገደለው ገለመሌ በማለት መስዋእትነቱን ለማንኳሰስ የዳዳችሁ ጽንፈኞች በስራችሁና ሴራችሁ እፈሩ!!!ታጋይ ቢሰውም ትግል አይሞትምና የጀግኖች አርበኞቻችን የነጻነት ጉዞ አሁንም ድንበር ላይ ተፋፍሟል።በአንጸባራቂ ድልም ይጠናቀቃል።”

#ሞት_ለወያኔ!!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *