የአርበኞች ግንቦት 7 ንቅናቄ ከፍተኛ ኮማንደር ሻለቃ መሳፍንት ጥጋቡ (ገብርዬ) ትናንት በተደረገ ከባድ ውጊያ በህወሀት ሰራዊት እጅ ከመውደቁ በፊት በታጠቀው መሳሪያ እራሱን በማጥፋት መስዋዕት መሆኑ ተገለጸ።

ኢሳት ሰበር ዜና
የአርበኞች ግንቦት 7 ንቅናቄ ከፍተኛ ኮማንደር ሻለቃ መሳፍንት ጥጋቡ (ገብርዬ) ትናንት በተደረገ ከባድ ውጊያ በህወሀት ሰራዊት እጅ ከመውደቁ በፊት በታጠቀው መሳሪያ እራሱን በማጥፋት መስዋዕት መሆኑ ተገለጸ። በታንኮችና በከባድ መሳሪያዎች የታገዘውን የህወሀት ጦር በከፍተኛ እልህና ጀግንነት ለሰዓታት የተፋለመው ሻለቃ መሳፍንት የህወሀት ጦር በህይወት ለመያዝ ያደረገውን ብርቱ ጥረት እራሱን መስዋዕት በማድረጉ ሊሳካ አልቻለም።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *