የወያኔ ሰራዊት ላይ ጠንካራና ብርቱ ክንዱን ይረፍ !

fb_img_1479472479746
ከአርበኛች ግንቦት ሰባት ታጋዬች
ታስታውስ ከሆነ ሰሞኑን ካርበኞች መንደር ትሰማለህ ብየህ ነበር
ይቺን ቀን በጉጉት ስትናፍቁ የከረማችሁ ነፃነትን እንደውሃ የተጠማችሁ ወገኖቼ እንካን ደስ አላችሁ እያልኩ ። ከአርበኞቻችን ጎን በፀሎትም በማንኛውም የእርዳታ አይነት ከጎናቸው እንድትቆሙ አሳስባለሁ fb_img_1479472474622

~ አይቀሬው ጦርነት በይፋ ከተጀመረ ዛሬ 3ኛ ቀኑን ይዛል ጀግናው የአርበኞች ግንቦት ሰባት ሰራዊት ከጀግኖች የአማራ ታጋይ ገበሬዎችና ከተደራጁ የነፃነት ሀይሎች ጋር በመሆን የወያኔ ሰራዊት ላይ ጠንካራና ብርቱ ክንዱን በማሳረፍ ግስጋሴውን እያፋጠነ ነው ።fb_img_1479472468681ì
~ ዛሬም እየተካሄደ ባለው ጦርነት ጀግኖቻችን የወያኔን ጦር እየሰባበሩና እያርበደበዱ ዶግ አመድ በማድረግ ወደ ጎንደር እየተቃረቡ እንደሆነ ለማወቅ ተችላል ።
~ እናም ነፃነትን ናፋቂው የኢትዮጵያ ህዝብ የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊቶች እና ማንኛውም ታጋይ ወደ ቀያችሁ ሲደርሱ ውሀ ስንቅ ወዘተ በማቀበል እና መንገድም በመምራት የወያኔ ሰራዊቶች የመሸጉበትን ቦታ በመጠቆም አስፈላጊውን ትብብር እና ድጋፍ ለአርበኞቻችን በማድረግ ወያኔን በጋራ ለመጣል ከመቼውም ግዜ በላይ አሁን ከጎናችን እንድትሆኑ መልእክታችንን እናስተላልፋለን ።
ድል ለታጋይ አርበኞቻችን እና ለመላው የኢትዬጵያ ህዝብ
ሞትና ውርደት ሽንፈትና ክስረት ለባንዳው ወያኔ ።fb_img_1479472457875

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *