አሁን የደረሰን ዜና ፣ 13 የሃይማኖት አባቶችና ካህናት በረሃ ወርደው አርበኞች ግንቦት 7ትን ተቀላቅለዋል።

አሁን የደረሰን ዜና ፣ 13 የሃይማኖት አባቶችና ካህናት በረሃ ወርደው አርበኞች ግንቦት 7ትን ተቀላቅለዋል። ህዝቡ ለትግል እንዲነሳ በማስተባባር ላይ መሆናቸውንም ገልጸዋል። ” ጠመንጃ ይዘን ባንዋጋም ፣ በረሃ ወርደን ህዝቡ ለነጻነቱ እንዲነሳ እየቀሰቀስነው ነው” ብለዋል። ከአርማጭሆ ህዝብ የሚደረግላቸው ድጋፍ ከፍተኛ መሆኑንም ገልጸዋል።waldeba

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *