ኮማንድ ፖስትን አውጀው በታላቅ ታሀድሶ እርስ በእርሳቸው ተሻሻሙ!

received_10154210027299790በሀያ አምስት የወያኔ እረግጠክ ግዛ አገዛዝ ላይ ለውጥ ለማምጣት የተቻለውን እርስ በርሳቸው ስልጣናቸውን ለመቶ አመት ለማስጠበቅ የሞት ሽረት ትግል የስድስት ወር አስቸካይ ግዜ አውጆ እያንዳንዱን የጉበዝ አለቃ
እያሳደደ በመግደል ላይ በሚገኝበት በአሁኑ ሰአት ትግሉን ለመቀልበስ ወያኔ በድል አድራጊነት በሚድያው በድል አድራጊነት
የፀረ ሰላም ሀይሎች እንቅስቃሴ በቁጥጥር ስር ውላልል ለማለት ሽር ጉድ ላይ ይገኛሉ። ይህ በእንዲህ እንዳለ እርስ በራሳቸው በመተካካት የስልጣን ዘመናቸውን ለመግፋት በቁርጠኝነት ይህን የባርነት ዘመን ለማስቀጠል የትግራይ ነፃ አውጪ የማፍያ ብድን አፈር ልሶ ሊነሳ በመንደፍደፍ ላይ ይገኛል። እርስ በራስ መተካካት ይሉሃል እንዲ ነው!
እስጢፋኖስ ከባርነት ሀገር አዲስ እበባ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *