የታላቁ ጀግና የቀብር ስነስርዓት በአዲስ አበባ ቅድስት ስላሴ ቤተክርስቲያን ቅዳሜ ዕለት ተፈጽሟል።

የታላቁ ጀግና የቀብር ስነስርዓት በአዲስ አበባ ቅድስት ስላሴ ቤተክርስቲያን ቅዳሜ ዕለት ተፈጽሟል። ብ/ጄ ለገሰ ተፈራ የኢትዮጵያን የመጨረሻ ደረጃ ሊሻን ያገኙ፡ በሶማሊያ ወረራ የጠላትን 5 የጦር አውሮፕላኖች በሰማይ ላይ ያጋዩ ወደር የሌለው ጀብዱ የፈጸሙ ኢትዮጵያዊ ጀግና ናቸው። የሀገር ዋርካ፡ ማገር። ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ ነበር አስክሬናቸው ከዋሽንግተን ዲሲ የተሸኘው። ነፍስ ይማር!!general_legesseየኢትዮጵያ ባለውለታ እግዚይብሄር ነብሶትን
በገነት ያድርገው !!!!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *