የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊቶች ከታጣቂው ጀግና ገበሬ ጋር ጥምረት ፈጥረው የወያኔን ሰራዊት ግንባር ግንባሩን በማለት መቶ ሰላሳ አምስ ለ 11 እየመሩት ነው ።

~ የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊቶች ከታጣቂው ጀግና ገበሬ ጋር ጥምረት ፈጥረው የወያኔን ሰራዊት ግንባር ግንባሩን በማለት መቶ ሰላሳ አምስ ለ 11 እየመሩት ነው ።
___________•••••••••••••___________••••••••••••__________\\\

#ETHIOPIA-revolution : ህውሀት በሰሜን አርማጭሆ የዘር ማጥፋቱን አጠናክሮ ቀጥላል ። በሰሜን ጎንደር አርማጭሆ የሚገኙ ወረዳዎች የጦርነ ቀጠና ሆነዋል ። ጦርነቱ ዛሬም እንደቀጠለ ሲሆን የአማራ ጀግና ገበሬዎች በየአቅጣጫው የህውሀትን ቅጥር ወታደር ትንፋሽ አሳጥተውታል ። ጫካዎች በሙት ወያኔያውያን አስከሬኖች ጠረናቸውን መቀየር ጀምረዋል የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊቶች በታች አርማጭሆ ከገበሬው ጋር በመጣመር እስካፍንጫው የታጠቀውን የወያኔ ጦር መፈናፈኛ አሳጥተው ባልተፈጠርኩ እያሰኙት ነው ። የወያኔ መንግስት አሉ የተባሉትን የሜካናይዝድ ብረት ለበስ ጦሮች ዛሬ በአርማጭሆ ህዝብ ላይ አዝምቶ ከ 40 በላይ ንፁሀን አማራዎችን ሒወት አስቀጥፋል ። 1c71e132-0edb-4537-8304-4dec8194fe06

ይህውሀት ወታደር ያገኙትን ሁሉ በመግደል ላይ ሲሆኑ በታች አርማጭሆ ቆላ ደባ በተደረገ እልህ አስጨራሽ ውጊያ 11 የአርበኞች ግንቦት 7 እና 9 የአማራ ጀግና ገበሬዎች መስዋእትነት ሲከፍሉ በአንፃሩ ከጠላት የወያኔ ጦር 135 ወታደሮች ሲገደሉ 47 ደሞ ቀላልና ከባድ የመቁሰል አደጋ ደርሶባቸዋል ።

በመሆኑም በአሁን ሰአት መስዋእትነት እየከፈሉ የሚገኙት ጀግኖች ወንድሞቻችን ደቡብ ጎንደር ፣ አለፉ ፣ ዳባት ፣ ወገራ ፣ ደባርቅ ፣ ደንቢያ ፣ በለሳ ፣ እንዲሁም በመላው ኢትዮጵያ ለሚገኙ ወገኖች ትግሉን በአንድነት እንድትቀላቀሉ ጥሪ አስተላልፈዋል ።

ድል ለአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት እና
ለጭቁኑ የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ
ሞት ለባምዳው ወያኔና ለአቃጣሪ ካድሬዎቹ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *