ሰበር ዜና !

ስበር ዜና
========================
ከአዲስ አበባ ወደ ጅማ መውጫ ካራቆሬ አካባቢ ልዩ ስሙ ረጲ በሚባለው አካባቢ ሮያል ፎም ፋብሪካ እየተቃጠለ ነው።
አካባቢው በፌደራል ፖሊስ ተከቧል፣ ከፍተኛ የመሳሪያ ተኩስ ይሰማል። ፋብሪካው ላይ እርምጃ የተወሰደው በአሁን ሰዓት ካለው ሕዝባዊ ተቃውሞ ተያይዞ እንደሆነ የኢሳት ምንጮች አረጋግጠዋል።
በስፍራው ተመሳሳይ እርምጃ ሲወሰድ ለ2ኛ ጊዜ ነው። የአሰቸኳይ ጊዜ አዋጅ ከታወጀ በኋላ ተቃዋሚዎች ካራቆሬ በሚገኘው መብራት ኃይል ላይ ጥቃት አድርሰው በዙሪያው በሚገኙት ጀሞ፣አየር ጤና እና ወለቴ አካባቢዎች ለ3 ቀናት ያህል የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተቋርጦ እንደነበር ታውቋል

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *