ጀግናው አርበኛ አበራ ጎባው በዛሬው እለት በተደረገው ከፍተኛ ተጋድሎ ተሰውቷል!

ጀግናው አርበኛ አበራ ጎባው በዛሬው እለት በተደረገው ከፍተኛ ተጋድሎ። 2016-10-13-11-09-06(ኢሳት ሰበር ዜና)
በሰሜን ጎንደር ታች አርማጮህ ዶጋው በተባለ አከባቢ የህወሀት መከላከያ 5ኛው ተወርዋሪ ክ/ጦር በአከባቢው በሚገኙት የፍትህና የነጻነት ሃይሎች ላይ ጥቃት ከፍቶ ሽንፈት ገጠመው። በርካታ የመንግስት ወታደሮች ሙት፡ ቁስለኛና ምርኮ መሆናቸውን የደረሰን መረጃ ያመለክታል። በውጊያው አርበኛ አበራ ጎባው መሰዋቱም ታውቋል። በሌላ በኩል በተለያዩ አከባቢዎች የወታደሮች መጥፋት ቀጥሏላ!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *