የትግራይ ነጻ አውጪው ኮማንደር ተገደለ | በምስራቅ ሸዋ 32 የአጋዚ ወታደሮች ተገደሉ

የትግራይ ነጻ አውጪው ኮማንደር ተገደለ | በምስራቅ ሸዋ 32 የአጋዚ ወታደሮች ተገደሉ
============
ከመገደል ገድሎ ወደ መሞት የገባው የኦሮሞ ሕዝብ ትግል ዛሬም በተለያዩ ከተሞች ቀጥሎ ውሏል:: በተለያዩ ከተሞችም የትግራይ ነጻ አውጪ ወታደሮች ሕይወታቸውን እያጡ መሆኑ ተዘግቧል::

እንደ ዜና ምንጮች ገለጻ ከሆነ ዛሬ በየትግራይ ነጻ አውጪ ሰራዊት ሲገድልባት በከረመው አወዳይ ከተማ ዛሬ ዋናው ኮማንደር ተገድሏል:: እንደ መረጃዎች ከሆነ የኦሮሚያ ወታደሮች አጽብሃ አስገዶም የተባለውን ኮማንደር ዛሬ እርምጃ ወስደውበታል::

በሌላ በኩል በምስራቅ ሸዋ ራሱን እየተከላከለ ያለው ሕዝብ በፈንታሌ ወረዳ ኤሚት አካባቢ 32 የትግራይ ነጻ አውጪ ወታደሮችን ገድሏል::

በፈንታሌ ወረዳ ከሕዝቡ በኩልም የተሰው እንዳለ ሲገለጽ በአካባቢው ያለው ውጥረት ከቁጥጥር በላይ እንደሆነና የትግራይ ነጻ አውጪ ወታደሮችም እየሸሹ መሆኑ ተሰምቷል::

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *