የአርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ለዴሞክራሲ ንቅናቄ መሪ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ መልእክት !!!

የአርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ለዴሞክራሲ ንቅናቄ መሪ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ
በእሬቻ ክብረ በዓል ላይ በኦሮሞ ተወላጆች እንዲሁም በተጨማሪም በጎንደር
በጎጃም፣በኮንሶ በሌሎችም የአገሪቷ ክልሎች ለተገደሉት ወገኖቻችን
የተሰማቸውን ልባዊ ሀዘን ገልፀው ወገኖቻችን የተሰውለትን
የፍትህ ፣የነፃነት እና እኩልነት አላማ ከዳር እስኪ ደርስ
እስከመጨረሻው የደም ጠብታችን ድረስ
የምንታገል መሆኑን ቃል እንገባለን ብለዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *