ሰበር ዜና !

ሰበር ዜና

በምእራብ አርሲ በአጄ እና በአርሲ ነገሌ ከፍተኛ የተኩስ ለውውጥ እየተካሄደ ነው። በአጄ ከተማ ከሻላ፣ አጄ፣ ሲዳማ እና ከተለያዩ ቦታዎች የተሰባሰቡ አርሶ አደር ታጣቂዎች ከአጋዚዎች ጋር ሲዋጉ አርፍደዋል። እስካሁን 14 የአጋዚ ወታደሮች መገደላቸውንና ከነዋሪዎች 20 ያክል ሰዎች መሞታቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናግረዋል። ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ወታደሮች ወደ አካባቢው እየተንቀሳቀሱ ነው። ነዋሪዎቹን አነጋግረናል እንመለሳለን።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *