የባንዳ ተላላኪው ሀይለማሪያም ደሳልኝ ወንጀለኛ ነው!!

ማንም ጥይት አልተቶከሰም እያለ አጋዚን ሲያመሰግን የነበረው ሀይለማርያም ደሳለኝ ይህን ውሸት ለምን ዋሸክ ማለት አይቻልም ከዋላ የሚያሾረው ደብረ ፅዮን በሚልከው መልእክት አቅመቢሱ ሀይለማሪያም እጅን ይዘው በሰው ልጅ
ደም ተጨማልቀውታል ይህ ነብሰ በላ በዘር ጭፍጨፋ እጁን ከቷል ከዚህ በዋላ መውጫም የለው የመለስ እራይ አስፈፃሚ
ሀይለማርያም ደሳለኝ እጁ በደም የተነከረ ገዳይ የማፍያ ቡድን መፍረሱ ላይቀር እንደ እብድ ውሻ መናከሱን ቀጥሎበታል!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *